ኢሰመጉ ከየት ወዴት?
አምስት ዓረፍተ ነገሮች፤ ኢሰመጉ መንፈሳዊ ተልእኮ ያለው መንፈሳዊ ድርጅት ነው፤ ዓላማው በሰው ልጆች መሀከል የሚከተሉትን ተልእኮዎች መዝራት ነው፡– 1.1. እኩልነትንና ነጻነትን 1.2. ፍቅርንና ስምምነትን 1.3. ፍትሕንና ሕጋዊነትን 1.4. ሰላምንና ማኅበረሰባዊ እድገትን 1.5. የእውነትንና የእውቀትን ብርሃን...
View Articleበጎሳ ትግል ወያኔ አይወድቅም፤
በኦሮሚያ ተቀጣጥሎ ወደተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለተዛመተው ሰላማዊ የፍትህ ይገባኛል ጥያቄ የግድያና የእስራት ምላሽ እየሰጠ ያለውና በቅርቡም ግለሰቦች፣ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የእምነት ተቋማት፣ የመገናኛ ብዙሃንና ዲፕሎማቶች ሳይቀሩ የመብት እንጥፍጣፊ እንዳይኖራቸው “በባርነት አዋጁ” የደነገገው የወያኔ ስርዐት ለሩብ...
View ArticleWhat Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence
The TPLF Carried Out the Goal of Dividing and Finally Internally Colonizing Ethiopia Where the Italians Failed: What Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence and Avoid Destruction and the...
View Article“ትራምፕ –ቢመረጥስ?! …”
… በበረዶ፣ በዝናም፣ በሐሩር፣ በቁሩ . . . መፈክር አንግበን፣ ላንቃችን እስኪታይ – አምባገነኖችን በጩኸት አውግዘን፣ የድምጽ-አልባውን ሕዝብ – የጭቆና ብሶት፣ ላለም ስናሰማ – ለሩብ ምዕተ-ዓመት፤ ጆሮ ዳባ ብለው – የተሳለቁብን፣ ከጨቋኝ ወግነው፣ በዶላር አፋፍተው… ነጻነታችንን በጅ-አዙር ያስቀሙን. . .፤ ቦ!...
View Articleያዳቆነ ሰይጣን
ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም የሚል ነባር ተረት አለ። መልእክቱም ግልፅ ነው። በአንድ አጋጣሚ ክፉ አባዜ የተፀናወተው ሰው ያው ክፉ አባዜው ለከፋ አደጋ ሳይዳርገው አይቀርም ማለት ነው። የብሂሉ ትርጉም ገብቶኝ ካልሆነ የምታውቁ አርሙኝ። እኔ ግን በጥላቻ ታሪክ የታጨቀ ኮሮጆ አንጠልጥለው የሚዞሩና ህዝብን እርስ...
View Articleዓለምነህና ጸጋዬ አራርሳ
ዓለምነህ በአዋዜ ፐሮግራሙ ላይ ጸጋዬ አራርሳ ‹‹ኢትዮጵያዊ ማንነት የለም›› ያለውን ይዞ በለዘበ ቋንቋና በለዘበ ድምጽ ደቁሶታል፤ ብዙ ሰዎች የገባቸው አልመሰለኝም፤ በጉዳዩ የተማረውና የተመራመረው ዶር. ጸጋዬ አራርሶም የገባው አይመስለኝም፤ እስቲ እኔ የገባኝን ልንገራችሁ፡፡ በመጀመሪያ በሁለቱ ሰዎች መሀከል ያለውን...
View Articleሕዝብ ላይ የሚፈጸም የፖለቲካ ውርጃ!!
አሁን የሚፈለገው የሚያሻገሩ መሪዎችን ማግኘት ብቻ ነው። ሕዝብ በፖለቲካ መሪዎች ሃፍረትን እየተግሞጠሞጠና ደሙ ደመ ከልብ እየሆነ የሚኖርበት ዘመን እንዲያከትምለት ይፈልጋል። የአንተ ደም የእኔ ደም ነው በማለት የችግሩ ጉያ ውስጥ ሆኖ አጋርነቱን፣ አንድነቱን ሲያሰማ ሩቅ ተቀምጦ እንደ ቅጥረኛ የወገንን ሞራል ማላመጥ...
View ArticleAto Emmanuel Abraham (1913-2016)
Ato Emmanuel Abraham who had served his country in a number of important diplomatic and ministerial posts for nearly four decades and half (1931-1974) has died at a great age of 103 on Wednesday....
View Articleይረገም!!
በክፉ ያነሳ ወርቃማውን ስምሽን፣ በሃሜት ያጎደፈ ፀዐዳ ክብርሽን፣ በክፋት ፈረሱ ወዳንቺ የጋለበ፣ በእሾኸም ምላሱ ሊወጋሽ ያሰበ፤ ሰላምሽን የነሳ፣ ባንቺ ላይ ሊሳለቅ፣ ሊቀልድ የቃጣ መልካም ህይወት ትክዳው! ነፍሱ ሰላም ትጣ!! ብርሃንሽን ሊያጠፋ ውበትሽን ሊያከስም፣ መዐዛሽን ሊበክል ህይወትሽን ሊያጨልም፣ በክፋት...
View Articleግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ጀዋር መሐመድ
በኢትዮሚዲያ ላይ በለንደን ላይ ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች የተቀነጨበውን አየውና ይህንን ልፅፍ ተነሳሳሁ። “የኦሮሞ ወጣቶችን ወክዬ ለውጭው ማህረሰብ የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ። ካሁን በዋላ በኢትዮጵያ ቢሆን ቢሆን ታግለን መብታችንን አስመልሰን ከሌሎች ጋር አብረን እንኖራለን። ካልሆነ ግን ያችን ሀገር በታትነን...
View Articleየተባበረችውን ኢትዮጵያ በጋራ እንገነባለን
በቅርቡ በአንድ የኦሮሞ ወገኖች ስብሰባ ላይ አንድ ሰው ኦሮምያ ሰላም የምታገኘው ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ነው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት አለ ተብሎ ሲራገብ እያየን ነው። እኔ በግሌ የዚህን ሰው ተልእኮ ለመረዳት ቅንጣት ጊዜ አልወሰደብኝም። ከራሱ ከወያኔ በቀጥታ መልእክት እየተቀበለ የሚሰራ የወያኔ ተቀጣሪ ነው ወይም...
View ArticleEPRDF: Once again on the wrong side of History
The Ethiopian ruling party, for the first time in its quarter of a century in power, declared a state of Emergency following over a year of protest that claimed thousands of lives and a huge damage of...
View Articleየኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ ተመሠረተ
የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ በሚል ስም የሚጠራ የፖለቲካ ድርጅት ዕሁድ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. ላይ በተፈረመ ስምምነት መቋቋሙ ተገለፀ፡፡ ድርጅቱን የመሠረቱት አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ የአፋር ሕዝብ ፓርቲና የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሆናቸውን አደራዳሪና አፈራራሚ ከነበሩት መካከል...
View Articleየዞምቢዎች አገዛዝ ሊታደስ አይችልም!
የወያኔ አገዛዝ የትግራይ ዞምቢዎች ጥርቅም ነው። ዞምቢ ማለት ህሊናው የበሰበሰ፤ስብዕናው የቆሸሽ፤ በአስተሳሰብ የነቀዘ፤ ጭንቅላቱ የተመረዘ፤ አእምሮው የደነዘዘ፤መንፈሱ የታመመ፤ በመከነ ርዕዮተ አለም እውር ድንብሩን የሚጓዝ ነፍስ የሌለው፤ በሞተ ልብ የሚገለጥ የሚንቀሳቀስ አካል ነው። ወያኔ «በጥልት እየታደስሁ ነው»...
View Article“ህወሃት በሚያኮርፍባቸው የሶማሊያ ‹አሸባሪ› ድርጅቶች ይጠረጠራል”
ሰሞኑን በከፍተኛ ደረጃ የዓለም መገናኛዎች ርዕስ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ ለቆ የመውጣቱ ጉዳይ ነው። የሶማሊያ ባለሥልጣናት ስለጉዳዩ የተነገራቸው አንዳችም ነገር እንደሌለ መግለጻቸው፣ አልሸባብም የሠራዊቱን እግር እግር እየተከተለ የተነጠቃቸውን ወረዳዎች መቆጣጠሩና ኢህአዴግ ጉዳዩን ያስተባበለበት አግባብ ጎልጉል...
View Articleየ“ጥልቅ ተሃድሶ”ድራማ ተጀምሯል!
በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል! የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ። ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ ጸሃይ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ደብረጽዮን እና በረከት ስምኦን የሚቆምሩትን ካርታ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንደቬጋስ አጫዋች ፊት እያመጣ ይዘረጋዋል። በዲዮጋን ያደረጉት አብዮታዊ...
View Articleህወሃት/ኢህአዴግ የራሱን ሪፖርት ይፋ ማድረግ ፈርቷል!
ከሰብዓዊ መብቶች ጋር በምንም ዓይነት መልኩ የማይተዋወቀው፤ መተዋወቅና መግባባትም የማይችለው ህወሃት “የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን” ብሎ ባቋቋመው ጽ/ቤቱ አማካኝነት በሰኔ 2008ዓም “በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር” በማለት ዘገባ ማውጣቱ...
View Article“ልጄን ገድለው በማዳበሪያ አመጡልኝ” እናት
የለቅሶ ሳግ በያዘው አንደበት የመረረ ሃዘን ይሰማል። ተናጋሪዋ የሚሰሩት ድራማ ወይንም ዘጋቢ ፊልም ሳይሆን በትክክል የደረሰባቸውን ነው። የልጃቸው አስከሬን እንደ ምናምንቴ በማዳበሪያ ተደርጎ ነው የተሰጣቸው። ልብ ይነካል። ያማል። ጉዳዩ ከሃዘንም በላይ ይሆናል። አንድ ልጃቸው “መመኪያዬ” የሚሉት ተገደለባቸው፤ ሌላኛው...
View Articleመግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያ መድረክ
ለኢትዮጵያ የፓለቲካ ቅራኔ መፍትሄው እርቅና መግባባት መሆኑን ከሚጠቁሙና ከዚያ አልፈው የሽምግልናና የማግባባት ስራ ከሚሰሩ ስብስቦች አንዱ “መግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ” ነው። ዛሬ ከመድረኩ ሁለት አባላት በፎረም 65 ጋብዘናል። እንግዶቻችን የ”መግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ” ሰብሳቢ ዶ/ር...
View Articleየቴድሮስ ቅሌት!!
ለዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት እየተወዳደረ ያለው የህወሃቱ ዕጩ ቴድሮስ አድሃኖም ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ መስጠት አቅቶት በተደጋጋሚ ግልጹን ጥያቄ እንዲብራራለት ሲጠይቅ መዋሉ ብዙዎችን ያነጋገረና ያሳፈረ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ውርደቱ የከነከናቸው ትንታጉን አንደበተ ርቱዕ ኮ/ሎ ጎሹ ናፍቀዋል፡፡ በ2017...
View Article