Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2878

ያዳቆነ ሰይጣን

$
0
0
ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም የሚል ነባር ተረት አለ። መልእክቱም ግልፅ ነው። በአንድ አጋጣሚ ክፉ አባዜ የተፀናወተው  ሰው ያው ክፉ አባዜው ለከፋ አደጋ ሳይዳርገው አይቀርም ማለት ነው። የብሂሉ ትርጉም ገብቶኝ ካልሆነ የምታውቁ አርሙኝ። እኔ ግን በጥላቻ ታሪክ የታጨቀ ኮሮጆ  አንጠልጥለው የሚዞሩና ህዝብን  እርስ በርስ በማጋጨት ደዌ የተለከፉ አንዳንድ የዖሮሞ ተቃዋሚና የመብት ተከራካሪነን ባይ ግለሰቦችን ይገልፅልኝ እንደሆነ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2878

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>