Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

መግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያ መድረክ

$
0
0
ለኢትዮጵያ የፓለቲካ ቅራኔ መፍትሄው እርቅና መግባባት መሆኑን ከሚጠቁሙና ከዚያ አልፈው የሽምግልናና የማግባባት ስራ ከሚሰሩ ስብስቦች አንዱ “መግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ” ነው። ዛሬ ከመድረኩ ሁለት አባላት በፎረም 65 ጋብዘናል። እንግዶቻችን የ”መግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ” ሰብሳቢ ዶ/ር ብርሃኑ መንግስቱ እና የመድረኩ አባል ዶ/ር ገበየሁ እጂጉ ናቸው። ያዬ አበበ ፎረም 65 አስተባባሪ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>