Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 2895 articles
Browse latest View live

ችጋር –የሶስት ዓመት የዞረ ድምርና የህወሃት የፖሊሲ ክሽፈት

የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የባለስልጣናት ሌብነትና ድርጅታዊ ዝርፊያ፣ የማንነት ጥያቄ፣ ድህነት፣ ስራ አጥነት፣ አድሏዊ አመለካከት፣ የሰብአዊ መብት አለመከበር፣ የማሰብ፣ የመቃወም፣ የመናገርና የመጻፍ ተፈጥሮአዊ መብቶች መጣስ፣ የዲሞክራሲ መብቶች አለመከበር የፈጠረው ስሜት ተጠራቅሞ እየገነፈለ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣...

View Article


የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!

ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

View Article


Ethiopians voice their protest in Germany

Ethiopians were today on 09.04.2016 on the street of Frankfurt Germany voicing their protest against the 25 years long dictatorial rule of the EPDRF (Woyane) in front of the Ethiopian Embassy. At the...

View Article

ነጻነት

ባለፈው “በሪሞት ኮንትሮል ትግል ማካሄድ …” በሚል በጫጫርኩት መደምደሚያ ላይ ስለነጸነት ጉዳይ ያለችኝን ይዤ እመለሳለሁ ብየ ነበርና ተመልሻለሁ። ከዚያ ቀደም ብዬ ግን ከርዕሱ ጋር ያልተያያዘ አንድ ዳሰስ ላደርገው የፈለግሁት ድንገተኛ ስላጋጠመኝ ጣልቃ አስገብቼዋለሁ። ጉዳይ “ሐገራዊ እርቅ” የሚሉት ነገር ነው። ይህ...

View Article

ለፍሬያማ ውይይት –ወደ አገር አቀፍ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ጉባኤ

በአለፉት ወራት የኦሮሞ ወጣች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በሚል ፈሊጥ በአካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን በማፈናቀል ከትውልድ ትውልድ የቆየውን የተረጋጋ ኑሯቸውን የሚያዛባ ፕላን በመቃወም ያነሱት ጥያቄ ከወጣቶቹ አልፎ ራሱን ገበሬውን የሚያካትት፣ ከመሬት ጥያቄ አልፎ የዴሞክራሲን ጥያቄ ወደሚያነሳና ድርጅታችን በሙሉ ልብ...

View Article


The Width And Depth of The Leadership Gaps Ethiopia Faces

Following my presentation entitled “Bridging The Leadership Gap: For smooth transition and successful post conflict Ethiopia” on March 26, 2016 at Georgetown Marriott Hotel in Washington DC, some...

View Article

ወያኔና ትግሬ

አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና ተረግሞ ከገነት ወጣ፤ አዳም በደለ የሚባልበት ምክንያት ይህ ነው፤ አዳም በገነት ባካሄደው አብዮት የተነሣ የሰው ልጆች ሁሉ ከገነት...

View Article

የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ

ይህ ጽሁፍ በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ ያቀረብኩት ነው። የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሁን በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት በሠላም ወይም በኃይል ከሥልጣን ለማውረድ ቢችሉም እንኳን፤ ባለፉት 24 ዓመታት የተዘረጋውን ዘውጋዊ ክፍፍል ለማብረድና ብሔራዊ አንድነትን መልሶ...

View Article


የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች፤ አልታረቅ ያሉ ሕልሞችና የኢህአዴግ ቆርጦ-ቀጥል ፖለቲካ

በዋሽግንቶን ዲሲ ለቪዥን ኢትዮጵያ ይቀርብ የነበረ ጽሑፍ • መንደርደሪያ ሀሳቦች የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ባለሳምንት የሆነው ኢሕአዴግ፣ የደርግ ተመሳሳይ እድል ይግጠመው፤ አይግጠመው ባይታወቅም፤ አሁን ባለው ሁኔታ በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ ከደርግ ያላነሱ ባዶ የመፈክር ጫጫታዎች ይበዙበታል፡፡ ሕልሞቹም የኢትዮጵያውያን...

View Article


ህወሃት በኦሮሚያ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ ሰጠ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሃት) በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ሰላማዊ ተቃውሞ ተከትሎ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ በኦህዴድ አማካይነት መስጠቱ ይፋ ሆነ። ገንዘቡ የኦሮሚያ ሥራ አጥ ወጣቶችን ባለሃብት እንደሚያደርግ ሲገለጽ፣ ስራ አጥቶ ግብርና የተመለሰው ኢንጂነር በዳዳ ጋልቻ በህወሃት አንጋቾች...

View Article

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፣ ደጋፊዎች እና አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስብሰባው ቀን፦እሑድ ሚያዝያ 16 ቀን 2008 ዓም (Sunday April 24, 2016)፤ ሰዓት፦በኒውዮርክ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9:00 (3፡00 PM) ሰዓት ጀምሮ፤ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በሰሜን...

View Article

Our Insanity: Doing the same things over and over again and expecting...

After reading my recent articles, a colleague thought that writing about the leadership gaps and accusing of our culture as the root cause for our major troubles at this very critical moment is a...

View Article

ለሕዝብ ያልቆመ መንግሥት በሕዝብ ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት አይመክትም

የአንድ አገር ድንበር የሚደፈረው፣ ሕዝቡ ለተለያዩ ጥቃቶች የሚጋለጠው የአገሩን ድንበርና የሕዝቡን ደህንነትና ሰላማዊ ኑሮ ዋስትና ሊሰጥ የሚችል በሕዝብ፣ ለሕዝብ፣ የሕዝብ የሆነ መንግሥት በሌለበትና ለጸረ ሕዝብ ሃይሎች አመቺ ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ለአለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ሥልጣኑን በሃይል የጨበጠው የጎሳ ስብስብ...

View Article


ብክነትና ምክነት

በኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ የሚያባክን ማን እንደሆነ እናውቃለን። ጊዜም የሚያባክነው ማን እንደሆነ ሳናውቅ አንቀርም። እንዲሁም ወንድና ሴት እንደየተፈጥሯቸው እንዳይወልዱ የሚያመክናቸው ምን እንደሆነ አሳምረን እናውቃለን። አንናገርም እንጂ። ምሁራንንስ የሚያባክንንና የሚያመክን ማነው? ጎበዝ ማለት ይህን የሚያውቅ ነው።...

View Article

ለንቅልፍህ አትሳሳ

የእንቅልፍ ምቀኛ (ከዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ) እወራረዳለሁ በአንድ ሚሊዮን ብር ሸለብ ሲያደርግህ ነው ስልክህ የሚል ቅርርር! ሚያዝያ 9፣ 2008 ዓ.ም. (አፕሪል 17፣ 2016 እ.ኤ.አ.)፤ ምንጭ፡- ፌስቡክ ምላሽ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ለንቅልፍህ አትሳሳ ወለላዬ ይከሰታል አዎን! ልክ ነህ ዶክተሬ የት ይጠፋል ብለህ የሚል...

View Article


ጋምቤላ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ ለም ምድር!!

ጋምቤላ ውብ ምድር፣ ጋምቤላ የተፈጥሮ ባለጸጋ፣ ጋምቤላ ድንግል መሬት፤ ጋምቤላ  ያላትን የማትበላ፣ የተረገሙ የሚመሯት፣ የደም መሬት፣ የዕንባ ምድር፤ ጋምቤላ የምትዘረፍ ምድር፣ ግፍ የተትረፈረፈባት የግዞት መሬት፣ የደም አውድ፣ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ “አካላችን”፤ ጋምቤላ ያላቸውን የማይበሉ ህዝቦች፣ ባላቸው...

View Article

Shengo’s Press Release Regarding the US Senate Resolution

Following the European Parliament’s Resolution of January 21, 2016 on the situation in Ethiopia “strongly condemning the recent use of excessive force in Oromia and in all Ethiopian regions,” Shengo...

View Article


የሲቪሉ ሰራተኛ ኑሮ በሁለቱ ዘመናት

ከ25 ዓመታት በፊት አንድ የኮሌጅ ዲፕሎማ የነበረው አስተማሪ ሲቀጠር የመነሻ ደመወዙ 347 ብር ነበር። ይህን ገቢ በወቅቱ ከነበረው የዶላር ምንዛሬ አንጻር ስናየው 173.5 ዶላር ይመዝን ነበር። ይህ አስተማሪ ገና ሲቀጠር የቀን ገቢው 5.8 ዶላር ነበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ነበር። ከ25 አመት “እድገት” በሁዋላ...

View Article

የዘውግን ፖለቲካ በኢትዮጵያ የጀመረው ማነው?

ጥያቄ አለኝ፥ የዘውግን ፖለቲካ በኢትዮጵያ የጀመረው ማነው? ዛሬ ያላቅሜ አንድ ጥያቄ ማንሳት ከጅያለሁ። ለነገሩ ዶክተር ያልተጠየቀ ማን ይጠይቃል? እናም ዶክተርን ልጠይቅ ነው። ዶክተር መሳይ በኢትዮጵያ የዘውግን ፖለቲካ የጀመረው ማነው? ዶ/ር መሳይ ከበደ፥ የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ፥ በሚል ርእስ...

View Article

ማዕረግ እንስጣቸው!

ሰው በሕይወት ሳለ መቼም ማድነቅ አንወድ ማሻሻል አለብን ይሄን ነገር የግድ እኚህ ጠንካራ ሰው ፕሮፌሠር መስፍን ለራሳቸው ቢሆን የለፉት እስካሁን ሀብት ከሥልጣን ጋር በእጃቸው ጨብጠው በታዩ ነበረ ከሁሉ ሰው በልጠው ነገር ግን እኚህ ሰው ለሀገር ሲለፉ ምንም ሳይኖራቸው ዕድሜአቸውን ገፉ ሆኖም እንደሳቸው ከህሊናው አድሮ...

View Article
Browsing all 2895 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>