ባለፈው “በሪሞት ኮንትሮል ትግል ማካሄድ …” በሚል በጫጫርኩት መደምደሚያ ላይ ስለነጸነት ጉዳይ ያለችኝን ይዤ እመለሳለሁ ብየ ነበርና ተመልሻለሁ። ከዚያ ቀደም ብዬ ግን ከርዕሱ ጋር ያልተያያዘ አንድ ዳሰስ ላደርገው የፈለግሁት ድንገተኛ ስላጋጠመኝ ጣልቃ አስገብቼዋለሁ። ጉዳይ “ሐገራዊ እርቅ” የሚሉት ነገር ነው። ይህ ጥያቄ በድርጅቶችም በግለሰቦችም እየተነሳ ይገኛል። በቅርቡም ዶ/ር አክሎግ ቢራራ “አገርን እንደ እናት ያለመቀበል አደጋ እና […]
↧