Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 2895 articles
Browse latest View live

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ‘ሮሮና ስጋት

የትምህርት ሚኒስትር በ2006 ዓ.ም በአገሪቱ በተፈጠረው የመምህራን እጥረት ምክንያት በተለ ያዩ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ አመት ሙሉ ወጫቸውን ችሎ የማስተማር ስነ ዘዴ (ፔዳጎጅ) በማስተማር ወደ መምህርነት እንዲገቡ ማስታ ወቂያ ያወጣል፡፡ በወጣው ማስታወቂያ መሰረ ትም...

View Article


አይ አዜብ!

አዜብ ሲባል ማን በአዕምሮህ ሊመጣ እንደሚችል እገምታለሁ፡፡ በውስጥህ ያሰብከው ‹የባለራዕዩን መሪ› ባለቤት አዜብ መስፍንን ከሆነ ለጊዜው ግምትህ አልሰራም፡፡ አሁን አዜብ የምልህ ሌላ ሴት ናቸው፡፡ አዜብ አስናቀን ነው፡፡ (አስናቀ ስልህም እንዳትደነግጥ…የሰው ለሰው ድራማው አስናቀ አይደለም፡፡) ለማነኛውም አዜብ...

View Article


በኦሮሚያ የተጀመረው ተቃውሞ መካረረ ስጋት ፈጥሯል

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማት በሞከሩና ተቃውሟቸውን ለመግለጽ ሰልፍ በወጡ ወገኖች ላይ አገዛዙ የ”ከፋ” ነው የተባለ ሃይል መጠቀሙ ተሰማ። ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ታስረዋል። ለተቃውሞ መነሻ በሆነው አዲሱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ ኦህአዴድ ተመሳሳይ አቋም መያዝ አልቻለም። ችግሩን...

View Article

“ኢንሔሊ ተቃርኖተ ጽድቅ”

እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም በተከታታይ ያቀረብኳቸው ጽሁፎች፤ አንባቢ በግልጽ ወደሚያያቸው ክስተቶች ቀጥታ ዘልዬ በመግባት አይደለም። ይህም ባለመሆኑ፤ ከነገረ መለኮት ውስጥ ሳልገባ ህዝባውያን የሆኑትን ነገሮች ብቻ ባቀርብ ላንባቢ እንደሚቀል የተለያዩ ምክሮችና ሀሳቦች ከተለያያችሁ ወገኖቼ ቀርበውልኛል። እንደናንተ ሀሳብ...

View Article

የጎሳ ፖለቲካ አራማጆች የሚጠቀሙበት የፖለቲካ ፎርሙላ

ፎርሙላ (ቀመር) አንድ የጎሳ ፖለቲካ ማለት በመጀመርያ ቤተሰብህን የተለዩ ፍጥረት እንደሆኑ መስበክ መጀመር ማለት ነው። እነርሱ የተለዩ መሆናቸውን በደንብ ማሰብ ሲጀምሩልህ ደግሞ በመቀጠል የሰፈርህን እና የወንዝህን ሰዎች ልዩ መሆናቸውን በሚገባ መስበክ ነው። የሰፈርህን ሰዎች ልዩ እና የተለዩ መሆናቸውን ስትነግር ግን...

View Article


መምህር ግርማ አስማተኛ/አጥማቂ?

ከዝግጅት ክፍሉ - ይህንን ጽሁፍ የላኩልን ጋዜጠኛ መስፍን አብርሃ በግልጽ እንደጠቆሙት ይህንን ጉዳይ በተመለከተ መምህር ግርማም ሆኑ የርሳቸው ደጋፊም ይሁን ተቃዋሚ ለዚህ ጽሁፍ ምላሽ በመስጠት በጨዋነት የሚልኩልን አስተያየት የምናስተናግድ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን:: በኢትዮጵያ አገራችንና ኢትዮጵያዊ ወይም የአበሻ...

View Article

ኦሮሚያ ካለቀሰች በኋላ – ህዝብ ሃሳቡን ሊጠየቅ ነው

በአምቦ ህዝብ አዝኗል። የሟቾች ቁጥር ከ22 በላይ እንደሆነ ይገመታል። በድፍን ኦሮሚያ ከ36 ሰዎች በላይ ተገድለዋል የሚሉ መረጃዎች አሉ። ኢህአዴግ ባወጣው መግለጫ 11 ሰዎች መሞታቸውን አምኗል። ታዛቢዎች እንደሚሉት ኦሮሚያ እያነባች ነው። ህዝብ ለቅሶ ከተቀመጠ በኋላ ኢህአዴግ በቴሌቪዥን ቅስቀሳ ጀመረ። አርብ ሚያዚያ...

View Article

“አውሬነት” – ለማንም አይበጅምና ጠንቀቅ!!

አሁን ከኢህአዴግ ጋር ገድለሃል አልገደልክም የሚል ክርክር የለም። ራሱ ባንደበቱ “ገድያለሁ” ብሏል። ነፍስ ማጥፋቱን አውጇል። ያልገለጸው በጸጥታና በስም እንጂ አንጋቾቹ ህይወት መቅጠፋቸውን አረጋግጧል። ግድያው በዚህ ስለማብቃቱ ማረጋገጫ አልተሰጠም። ተቃውሞውም እየቀጠለ ነው። ከዚያስ? በደም እየታጠቡ፣ ወንጀልን...

View Article


ብአዴን ማን ነው?

የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። የስትራተጂ ስህተት ለከባድ ወድቀት ይዳርጋል ኢህአፓ ትግሉን የጀመረው ገና በ1960 መጀመሪያ ነበር። አብዮቱ እየተቀጣጠለ ሃገር...

View Article


የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለገለምሶው መምሬ ሙላቱ የምትተርክ አንዲት ጽሑፍ ለጥፌ ነበር፡፡ አሁን ሳስበው ግን ያቺ ጽሁፍ መሀል መንገድ ላይ ተቆርጣ የቀረች ሆና እየታየችኝ ነው፡፡ ስለዚህ ለናንተም፤ ለወገንም፣ ለታሪክ ጸሓፊያንም እንዲጠቅም ይህችኛዋን ሐተታ እጨምርበት ዘንድ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በ1981...

View Article

Ethiopia: Brutal Crackdown on Protests

(Nairobi) – Ethiopian security forces should cease using excessive force against students peacefully protesting plans to extend the boundaries of the capital, Addis Ababa. The authorities should...

View Article

“ውሃ የህይወትና የሞት ጉዳይ ነው”፤ መፍትሔ መፈለግ “የግድ” ነው አል-ሲሲ

በቅርቡ በግብጽ ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ያሸንፋሉ እየተባለ የሚጠበቁት ዕጩ ተወዳዳሪ አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ “የውሃ ነገር” ለግብጽ “የህይወትና የሞት ጉዳይ” ሲሉ ገለጹ፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር በመሆን መፍትሔ መፈለጉ “የግድ” እንደሆነ አስታወቁ፡፡ በቅርቡ በግድቡ ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ በውጭ የሚገኙ ሦስት...

View Article

ዞን 9ኞችን አደግፋለሁ!

ዞን 9ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ! “የሃገር የህዝባችን ጉዳይ ያገባናል!” በሚል በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይዎታችን ዙሪያ የሚያቀርቧቸው መጣጥፎች አስተማሪ ለመሆናቸው እማኝ ነኝ! ጦማርያኑ ቀፍድዶ ከያዘን ፍርሃት ወጥተን ህገ መንግስቱን መሰረት በማድረግ ለመብታችን እንድንተጋ ማነቃቃታቸው...

View Article


ከቦታቸው መፈናቀልን የተቃወሙ ኢትዮጵያዊያን እስራትና ግድያ እናወግዛለን!

ሰሞኑን ከአዲስ አበባ አቅራቢያ ያሉ ብዙ ከተሞችን በዋና ከተማው ስር ለመጠቅለል የወያኔ አጋዛዝ “ የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን” በሚል ያወጣውን አቅድ፣ የማፈናቀል እርምጃ ነው ብለው በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ለማሰማት ሰልፍ የወጡ ዜጎችን በጅምላ ገድሏል፣ ብዙዎቸን አቁስሏል፣ በገፍ አስሯል። በአምቦ ከተማ ብቻ...

View Article

የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?

እንደ የቋንቋና የታሪክ አጥኚዎች እምነት የግዕዝ ቋንቋ ፊደላት ከካዕብ እስከ ሳብዕ እና እንደአስፈላጊነቱ ከዚያም በላይ ሆሄያት የተቀረጹት ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ነው ብለው ለማሳመን ይጣጣራሉ፡፡ በማስረጃነትም በዐፄ ኢዛና ዘመነ መንግሥት ከ፫፻፳ወ፬-፫፻፴ወ፮ ዓ.ም. የነበረ ንጉሥ የመገበያያ የወርቅ ሳንቲም...

View Article


በሬየን አልሸጥም –አጭር ወግ

አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ”ኦሮሞ ወጣቶች” ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ” የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል (ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ?) ሁለቱንም ያዙልንና እንቀጥል። ሰሞኑን አምቦ ላይ የተፈጸመውን ግድያ  ተከትሎ ወዳጆች “ልጅ ሄኖክ...

View Article

A Mothers’ Day Tribute to Ethiopian Women

We want to take a moment to express our outrage about the abduction of hundreds of Nigerian school girls. In solidarity with Nigerian mothers on this Mother’s Day, we say, BRING BACK OUR GIRLS! We also...

View Article


“የኔ” የምለውን፤

ባለፈው “ምን ይባላል?” በሚል ርዕስ ላቀረብነው የብሌን ከበደ ግጥም በመሳተፍ ጨዋታውን በግጥም ላደመቃችሁት Yaredo Enkubi እና በለው ምስጋናችን የላቀ ነው:: ሌሎችም በፌስቡክ ገጻችን በኩል አስተያየት የሰጣችሁንን ከልብ እናመሰግናለን:: ለዛሬ ደግሞ የዘወትር ተሳታፊያችን የካናዳው ከበደ ይህንን ግጥም...

View Article

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ

ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት አላቸው፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ብዙ ውይይትም ይሁን ንትርክ...

View Article

Ethnic Politics is No Other Than Institutionalizing Racism

This article is intended to reach out to innocent citizens who might have been confused with political propaganda and underestimate the negative consequences of ethnic politics. It is to remind fellow...

View Article
Browsing all 2895 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>