አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው
ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – የጣልያኑ ጀነራል ደቦኖ የተናገረው በታሪክ መዛግብት ላይ ተቀምጧል። “ደጋግሜ ተናግሬ ነበር። አማራና ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ካልጠፉ ሰላም ልናገኝ...
View Articleህወሓት የኦህዴድን የበላይነት በመቀበል ኦሮሞ ጠ/ሚኒስትር ሊሾም ነው
ጉዳዩ በህወሓት ዘንድ መጠነኛ መከፋፈል ፈጥሯል “ኃይለማርያም ደሳለኝ የመስዋዕት በግ?” ሲሉ የመረጃው ሰዎች አዲሱን ዜና ይጀምራሉ። የጎልጉል ታማኝ መረጃ አቅራቢዎች በኦሮሚያ ከአሁን በኋላ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ኃይል – ህወሓት ዕድል ፈንታ እንደሌለው ማመኑን ይጠቁማሉ። የኦሮሞ ጥያቄ የወንበር መሆኑን ህወሃት...
View Articleደላላው “ባለሃብት” አል-አሙዲ በቁጥጥር ሥር ውሏል!
“ማንንም አንፈራም!” ንጉሥ ሳልማን የሳዑዲ የዙፋን ተስፈኛ አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን 11 ልዑላንን እና 38 የመንግሥት ባለሥልጣናትን (የቀድሞውን ጨምሮ) እንዲሁም የንግድ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ። ደላላ (ተጠሪ ወይም front man) ባለሃብት እንደሆነ የሚነገርለት በግማሽ ኢትዮጵያዊ የሆነው ሞሐመድ...
View Articleእነ አላሙዲ በሳዑዲ “ቂሊንጦ”
ቅዳሜ ማታ በቁጥጥር ሥር የዋሉት የሳዑዲ ልዑላንና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንዲሁም አላሙዲ መሬት ላይ ተኝተው የሚያሳይ ፎቶ ዴይሊ ሜይል በድረገጹ ላይ ለቋል። “ቂሊንጦ” በሚሰኝ ሁኔታ “አገልግሎት” እየተሰጣቸው እንደሆነ ከዴይሊ ሜይል ዘገባ ለመረዳት ይቻላል። “ከሳዑዲ መንግሥት ምንጮች የተገኘ” በማለት ዴይሊ...
View Article“ሥራዬን ከብር ጋር አላያይዘውም”የጥርስ ሐኪም ራሄል አክሊሉ
እግሬ ተሰብሯል፣ ሆዴን አሞኛል፣ ቸግር ገጥሞኛል ማለት የተለመደ ነው።ጥርስ የለኝም፣ የአፌ ጠረን ተቀይሯል … ማለት ግን አይታሰብም። ምክንያቱን የጥርስ ችግር የስነልቦናም ጉዳይ ነውና። እናም ከጥርስ ጋር በተያያዝ የስነ ልቦናቸው የተጎዳ እና ሲናገሩና ሲስቁ አፋቸውን የሚሸፍኑ ሰዎችን በመርዳት ፈገግ ሲሉ ማየትና...
View Articleየዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መርሓግብር
ሙሉውን መርሓግብር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር...
View Articleአታስፈራሩን….
የጎርፉ፣ የዝናቡ፣ የምድሩና የሰማዩ ፈጣሪ እያለ የምንፈራው የለም፡፡ ዛሬ ጨዋታው ተቀይሯል፡፡ ላለፉት 25 ዓመታት መንግስት ተጫዋች ሕዝቡ ደግሞ ቲፎዞ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ጨዋታውም ሜዳውም ተቀይሯል፡፡ አሰላለፉም ለየቅል ነው፡፡ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ተጫዋቹ ሕዝቡ እንደሆነ የኢአህዴግ “መንግስት” ልብ ሊለው...
View Articleመቅደላ –የዐኅኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት ልሣን
ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ።...
View ArticleNew book claims that we all are greatness material
FOR IMMEDIATE RELEASE Press Release The Highest Level of Greatness: Purpose-oriented, vision-centered, and values-driven greatness by Assegid...
View Articleየኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ (ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ)
የኃይል እርምጃዎች በሚፈጥሩት ግድያ ስቃይና መታሰር የተነሳ የአገራችን ፓለቲካዊ ቅራኔ፤ ተቃውሞና አለመግባባት ሲባባስ እንጂ ሲለዝብ አይታይም። ለኃይል እርምጃዎች መዘዝ በምን መልኩ ፍትሃዊ መፍትሄ ማበጀት ይቻላል? የፎረም 65 እንግዶቻችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ እና የአለምአቀፍ ሰብዓዊ...
View Articleለአህመዲን ጀበል ህክምና ስጡት፣ ፍቱትም!
በግፍ አስሮም ህክምና መንፈግ ለምን? ሀሳብን የደፈረው ጀግና …! የወንድም ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን በእስር ላይ ህክምና መነፈጉን ከተለያዩ ምንጮች ለማረጋገጥ ችያለሁ። በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በህገ መንግስትና በአለም አቀፍ ህግ የተደነገገ እየተጣሰባቸው ነው። በህግ ስር ባለው ኡስታዝ አህመዲንና በብዙ ታሳሪዎች...
View Articleየጨነቀው “መንግስት”
እኔማ የዚህ መንግስት ባህርይ ከቶውንም ሊገባኝ አልቻለም፡፡ እንደ እኔ እንደኔ “መንግስት” ጃጅቷል ባይ ነኝ፡፡ በመጃጃት የሚታይ ስዕብና በዚህ መንግስት እያየሁ ነው፡፡ የአማራ ክልል መንግስት ጳጉሜ 3 ቀን 2009 ዓ.ም ምን እንደታየው በውል ባላውቅም ከመሬት ተነስቶ የመንግስት ተሸከርካሪ አያያዝ፣ አጠቃቀምና...
View Articleፎቶና ታሪኩ
በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበር ያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረር እንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበር ጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደር ይኸው የኛ ፎቶ ታሪኩን ይናገር። *የተከበርክ አንባቢ ሆይ! ቀጣዮቹን ፎቶዎች በፅሞና እና በማስተዋል ተመልከታቸው፤ መልዕክቶቹንም ረጋ ብለህ ወደ ነፍስህም ቀርበህ አንብብ። ምናልባት...
View Article“አንተ ሌባ – አንቺ ሌባ” –የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ
መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን ለሁለት ተቧድነው አንዱ...
View Article“ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ”
የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣ ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ December 2, 2017 በብሪስልስ ከተማ ያዘጋጀ መሆኑንበደስታ ይገልጻል። ዘንድሮም “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የአንድ ቀን ሴሚናር ላይ አራት ታውቂ ባለሙያዎች ጥናታዊ ስራዎቻቸውን...
View Articleህወሓት በሚገዛት ኢትዮጵያ ብቻ!
ደብዳቤ አርቃቂ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ፈራሚ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ሿሚ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ተሿሚ – ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን (ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ) (ምንጭ: @addisgazetta)
View Article“9ኙ የእግር ጣት ጥፍሮቼ በጉጠት ተነቅለው”ንቃዩን ይዤ እንዳልቀርብ ተጥለውብኛል –ንግሥት ይርጋ
ንግስት ይርጋ አቃቤ ህግ ባቀረበባት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበችው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ (በጌታቸው ሺፈራው) በእነ ንግስት ይርጋ የክስ መዝገብ 4ኛ ተከሳሽ አወቀ አባተ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበበት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ↓(በጌታቸው ሺፈራው) በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ እና...
View Articleእነ አል-አሙዲ 70በመቶ ሃብታቸውን በማስረከብ ለመፈታት እየተደራደሩ ነው
ንጉሥ ሳልማን በቅርቡ ከሥልጣናቸው ወርደው በአልጋ ወራሹ ይተካሉ እስራኤል ከሳዑዲ ጋር የመረጃ (የስለላ) ልውውጥ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለች በሙስና እና የመንግሥትን ሃብት አለአግባብ በመጠቀም በሚል በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የሳውዲ ልዑላንና ሌሎች ታላላቅ ባለሥልጣናት ከእስር ለመውጣት እስከ 70 በመቶ ሃብታቸውን...
View Articleየመለስ “ሌጋሲ” በአዜብ መታገድ መቃብር ገባ
ህወሓትን ለመምራት ደብረጽዮን፣ ዓለም፣ ጌታቸውና ፈትለወርቅ ታጭተዋል እርስበርሱ ሲነታረክ የቆየው የህወሓት ግምገማ አባይ ወልዱን በማባረርና አዜብ መስፍንን በማገድ እርምጃ መውሰዱ ታውቋል። እነደብረጽዮን የሚመሩት የማጽዳት ዘመቻ በመለስ “ሌጋሲ” ላይ አብሮ እርምጃ ወስዷል። የመሪነቱን ቦታ ፈትለወርቅ፣ ደብረጽዮን፣...
View Article“ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!”አዜብ መስፍን
የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል።...
View Article