Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 2878 articles
Browse latest View live

የአምባሳደር ኸርማን ኮኸን ምክርና የኢትዮጵያ ጥቅም

የኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል በተደረገበት ጊዜ ታላቅ ሚና ከነበራቸው ባለስልጣኖች አንዱ አምባሳደር ኸርማን ኮኸን እንደነበሩ ይታወቃል። በምእራቡ አለም ደግሞ የቀድሞ ባለስልጣኖች ከጡረታ በዄላም ቢሆን ቁልፍ ሚና ሲጫዎቱ ይስተዋላል። በመሆኑም፤ አርሳቸው በዚሀ ጉዳይ ላይ ህሳበ ሲስንዘሩ ትኩርት መሰጠቱ...

View Article


H.Res 128 ከጸደቀ በሽብር ጉዳይ ላይ ከአሜሪካ ጋር አልተባበርም ማለት ምን እንድምታ አለው?

የተከበሩና የዘወትር የኢትዮጵያ ህዝብ ነገር የሚቆጫቸው እንደራሴ ስሚዝ ክሪስ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ትግል ለመደገፍ ሲሉ  H.Res 128  ህግን ኣርቅቀዋል። ይህ ህግ በውጭ ጉዳይ ንኡስ ኮሚቴው በሙሉ ድምጽ ጸድቆ ወደ ዋናው ምክርቤት ለድምጽ ውሳኔ በመሄድ ላይ ነው። ባለፈው ኦክቶበር ሁለት ለህዝብ ተወካዮች ለድምጽ...

View Article


የኢትዮጵያ ሶሺዮ ፖለቲካ ጉዞ፣ ተግዳሮቶቹና የመፍትሄ ኣሳብ

የሰው ልጅ ማህበራዊና ግላዊ ተፈጥሮ ስላለው ለማህበራዊ ኑሮውና ለግላዊ ኑሮው የተለያዩ ጠገጎችን እያበጀ ይኖራል። እነዚህ የሚሰራቸው ጠገጎች ለግል ህይወቱም ሆነ ለማህበራዊ ህይወቱ ወሳኝ ናቸው። ሰው የዚህን ዓለም ኑሮውን ለመግፋት ከሚያስችሉት መሳሪያዎች ኣንዱ እነዚህ ጠገጎቹ ናቸው። የሰው ልጅ በህይወቱ የሚፈጥራቸው...

View Article

አገርን ከጥፋት ህዝብን ከፍጅት ለማዳን ዛሬውኑ በጋራ እንነሳ

በአገራችን ውሰጥ የሰፈነው ከፋፋይ ሥርዓት እነሆ ህዝባችንን እርስ በርስ የሚያጋጭና የአገሪቱንም አንድነት ከፍተኛ አደጋ ላይ የጣለበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ሕዝባችን በየዕለቱ ከአንድ ቀውስ ወደ ሌላ ቀውስ እየተሸጋገረ ይገኛል። የቀውሱ አድማስም በአንድ ቦታ የተወሰነ ሳይሆን በየጊዜው እየሰፋ ትላንት ሰላም ነው ይባል...

View Article

Chinese Investments in Africa: “Chopsticks Mercantilism”

In the early parts of the 21st century, China became an important source of finance for African development. The continent’s infrastructure was in disrepair; it had crumpled after decades of abject...

View Article


ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ

ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል።  ጫፍ ላይ ጉብ  ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ ሃቅ ነው። ችግሩ እዚህ ላይ አይደለም። ግን … እየሰመጠ...

View Article

“እስከማውቀው አባዱላ በዚህ መልኩ አይዳፈሩም”፤ አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት

በኦህዴድ አባላት  ዘንድ “ጃርሳው” የሚል መጠሪያ ያላቸው አባዱላ ገመዳ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከሰለቻቸው ከፍተኛ አመራሮች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው። “ንፍሮ እየበላሁ ከተራው ህዝብ ጋር መኖር ናፈቀኝ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን በነጻነት የምሄድበት ቀን መቼ ነው?” በማለት ለሚቀርቧቸው ሲናገሩ መቆየታቸውን...

View Article

የአባዱላ መጨረሻ

አቶ አባዱላ ገመዳ ከሁለት ሳምንታት በፊት ለዓመታት ከተቀመጡበት የአፈ ጉባኤነት መንበር ላይ ለመልቀቅ መጠየቃቸው ከባለፈው ሳምንት ማብቂያ ጀምሮ ዋነኛ ርዕስ ሆኖ ዘልቋል። ከፓርቲያቸው ኢህአዴግ/ኦህዴድ እንዲሁም ከእራሳቸው አንደበት ዜናውን ለማስተባበል የተሰማ ነገር ስለሌለ ሥልጣን ለመልቀቅ መጠየቃቸው ሃቅ ወደ መሆኑ...

View Article


አባዱላ ወደ ጨፌ ወይስ ወደ ሸቤ?

የሰበር ዜና ልክፍት የተጠናወተው የዘመኑ “ሚዲያ” የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ በሰበር ዜናነት ማናፈሱ ቆም ብሎ ላየው ራስን ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። የአባዱላ መልቀቂያ ማስገባት “ምስጢር” በቅርቡ የሚለይለት ቢሆንም በህወሓት ተለክቶና ተጠፍጥፎ የተሠራ ድርጅትና ስብዕና ያለው ለዚህ ዓይነት የሞራል ልዕልና...

View Article


The TPLF: An Unreliable Ally in the War Against Terror

Congress should pass H.R. 128 and the Senate should pass S.R. 168. Neither should succumb to the deceptive games of the TPLF and SGR lobbying group! As a member of AMISOM TCC (African Union Mission in...

View Article

“ኢትዮጵያ ኬኛ፣ ጣና ኬኛ!”ድንቅ መንፈስ!

“ጣና ኬኛ!” መልዕክቱ ከእንቦጭ አረሙ በላይ ነው የመለያየትና የመፈራረስን አደጋ ያከሸፈ መንፈስ ከኦሮሚያ “ጣና ኬኛ!” እያለ የተመመው ወጣት ክፉውን የእንቦጭን አረም ነቃቅሎ እንደማያስወግድ ግልጽ ነው። ጥቂት ወጣቶች ተሸክመውት ጎጃም የገቡት የኢትዮጵያዊነት የአብሮነት የ”አንድ ነን” ግን መልዕክቱ ግን የእንቦጭ...

View Article

የሴናተር ኢንሆፍ ህወሓትን የመታደግ ዘመቻ ቀጥሏል!

ጉብኝቱ “ከHR 128 … ውጪ ሊሆን አይችልም” ኦባንግ የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ህወሓት/ኢህአዴግን ለመታደግ በአዲስ አበባ ላይ ከኢህአዴግ ሹሞች ጋር መከሩ። አቶ ኦባንግ ሜቶ ጉብኝቱ “ከHR 128 የተያያዘ ነው፤ ከዚህ ውጪ ሊሆን አይችልም” ይላሉ። በያዝነው የአውሮጳውያን ዓመት...

View Article

“ወይዘሪት ስሜን”የደባርቅ ቆንጆ

በደባርቅ ወረዳ በተደረገ የቁንጅና ውድድር የደብር ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሪት አልማዝ ተስፋ ማርያም “ወይዘሪት ስሜን” በመሆን አሸንፋለች። (ምንጭ: Addisgazetta)

View Article


“የጣና ኬኛ”ዘማቾች ያገራችውን ታሪካዊ ቦታዎች ጎበኙ

በጣና ላይ የተከሰተውን አረም ለመግታት ወደ ጣና ያቀኑት የኦሮሞ ወጣቶች ጎንደርን እንዲጎበኙ ተደርገዋል። አርብ ለት የጎንደርን ታሪካዊ ቦታዎችና የፋሲል ቤተመንግሥትን ጎብኝተዋል። (ፎቶ ምንጭ: Agaz Shemsu Bireda፤ Girma Gutema፤ Addisgazetta)

View Article

«ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!»

«ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!» ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ካልሆነ፣ ሌሎች ሊገለገሉበት እንዳይችሉ አበላሸዋለሁ፣አፈርሰዋለሁ፣ብለው ለሚያስቡ  የጥፋት ሰዎች ዕይታ፣ በዶሮዋ ተመስሎ የተነገረ የብልሆች ዕውነት የማስጨበጫ...

View Article


የታሪክ እርማት በየገፁ

በቅርቡ “የትምህርት ሚኒስቴር” 400 ተማሪዎች በፈተና ቅጾች ላይ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ብለው ሞሉ የሚል መረጃ አወጣ ሲባል ሰምቼ ቆሽቴ አርሮ ነበር። የተናደድኩበት ምክንያት የመንግስት የ26 አመት የጸረ-ኢትዮጵያዊነት ፖሊሲ አፈጻጸም ይህን የመሰለ ውጤት እንዴት ሊያመጣ ቻለ በሚል ሳይሆን እንዴት ዛሬ ስርአቱ...

View Article

የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በአውሮፓ፣ ሮም ላይ ተዘርፏል?

በአምስተርዳም ከተማ የተካሄደው አመታዊው የቦርድ አባላት ስብሰባ ጥያቄውን ይመልሳል ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን “ዝርፍያ” ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት ጥቂት አልነበሩም። ከውጭ የሚወራው እና የሚጻፈው ነገር ብዙ...

View Article


WHAT WILL WE LEAVE TO THE NEXT GENERATION — A GIFT OR A CURSE?

A CALL TO THE PEOPLE OF ETHIOPIA: What will we leave to the next generation—a gift or a curse? This question is critically important; however, it is equally important to know whether or not our—or...

View Article

“ሁሉንም ፈንቅል HR 128ን አምክን” –በሶማሊያ ዕልቂት የህወሓት ሥውር እጅ?

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ የተነሳበትን ዓላማ ለማሳካት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም የሚለው አስተያየት አሁን አሁን አከራካሪ ሊሆን አይችልም። በብዥታ ውስጥ የነበሩት እንኳን አሁን “ምን እየሆነ ነው” በሚል ራሳቸውን እየጠየቁ ያለአስረጂ ምላሹን እያገኙ ህወሓትን በጥርጣሬ የሚያዩበትን መነጽር አውልቀዋል።...

View Article

በኤሊባቡር ከ20 በላይ ዐማሮች በአንድ ቀን ብቻ በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል

በኤሊ አባ ቦራ (ኤሊባቡር) ዞን ደጋና ጮራ ወረዳዎች የዐማራ ተወላጆች ተለይተው እየተጠቁ እንደሆኑ የተጎጅ ቤተሰቦች ትናንት ጥቅምት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በስልክ አረጋግጠዋል፡፡ መንግሥትን በመቃወም የተጀመረው የተቃውሞ ሰልፍ ዐማሮችን በጅምላ መግደልና ቤትና ንብረታቸውን ወደ ማውደም መዞሩን የሚግልጹት ተጎጂዎች...

View Article
Browsing all 2878 articles
Browse latest View live