Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 2896 articles
Browse latest View live

Some Remarks on Policy & the Contemporary Ethiopian Muslim Movement

The religious and ideological magnitude of Wahhibism, which may fully reach Ethiopia soon, with all its facets, has its core substance in the Saudi State with its entire political, military and...

View Article


በግብፅ እየሆነ ያለው ለእኛ ምን ትምህርት ይሰጣል?

ከትናንት ጀምሮ ብዙዎች በግብፅ እየሆነ ያለውን በማህበራዊ ድህረ ገፆቻቸው ላይ በፎቶ የተደገፈ መረጃ እየሰጡ ነው።ሁኔታው እጅግ ዘግናኝ እና አሳዛኝም ነው።በተለይ ከጉዳዩ ጋር ምንም ተያያዥነት የሌላቸው አብያተ ክርስትያናት መቃጠል አጋጣሚን ተጠቅሞ የእረጅም ጊዜ እኩይ ዕቅድን የመፈፀም ድርጊት ነው። እኔን የሚያሳስበኝ...

View Article


በሁሉም አትሌቶቻችን ኮርተናል!

የኢትዮጵያ አትሌቶች በ14ኛው የዓለም አትሌክቲክስ ሻምፒዮን ውድድር አስደናቂ ውጤት አስመዘገበዋል ! አትሌቶቻችን 1 ወርቅ፣ 2 ብር፤ እና 1 ነሃስ ያገኙ ሲሆን እውነትም አረንጓዴው ጎርፍ የሚለውን ስማቸውን አድሰዋል። በውጤቱም በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን፤ 2ኛ ለሌሳ ደሲሳ, 3ኛ ታደሰ ቶላ, 4ኛ ጸጋዬ ከበደ እና...

View Article

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን-ፍራንክ ፈርት!!

እ.አ.አ በገስት 17 ቀን2013 በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና የሲቪክ ማህበር ወይም ኢ.ፕ.ኮ/EPCOU/ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰበሰቡ ቁጥራቸው ከ500 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን የተገኙበት ሲሆን የኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ/ኢ.ሕ.አ.ፓ/፤ የሞረሽ...

View Article

ቀዳማዊ ኃይለስላሴና አዲሱ የኢትዮጵያ ሞዴል

1930ቹ ዓመታት ለመላው ዓለምና ለኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜያት ነበሩ፡፡ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት እየተፋፋመ በመጣበት ጊዜ ኢትዮጵያም በእብሪተኞች ወራሪዎች ዓይን ውስጥ ገብታ እንደነበር በታሪክ ይታወቃል፡፡ ወዲያውም አገሪቱ በፋሽስት እጅ ውስጥ ወደቀች የብዙ ሰዎችም ደም ፈሰሰ፣ ለመናገር የሚዘገንኑ እጅግ ብዙ ግፎች...

View Article


ዋስትናችን እርቅ ብቻ ነው!

እሳት ሲነሳ የመጀመሪያው ተግባር እሳቱን በፍጥነት ማጥፋት ለሚችለው የእሳት አደጋ ብርጌድ መደወል ሲሆን፣ ቀጣዩ ተግባር እሳቱ በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ነፍስ አትርፈው እሳቱን በተገኘው መንገድ ለማጥፋት መረባረብ ነው። ይህ የተለመደው ተግባር ዛሬ በኢትዮጵያ ስለመስራቱ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ...

View Article

እነ “ሻኪራ” በአሞራ ገደል

የዛሬ ሳምንት ሀዋሳ ነበርኩኝ፡፡ የወትሮዋ ሳቂታዋ ሀዋሳ አልነበረችም፡፡ አኩርፋለች፡፡ ሌላ ችግር ገጥሟት ግን አይደለም፡፡ ክረምቱ ነው ያስኮረፋት፡፡ ዝናቡ፣ ቅዝቃዜውና ደመና የሸፈነው ሰማይ ተጫጭነዋት ነበር፡፡ እንደኔ እንደኔ ሀዋሳ ደርሶ አሞራ ገደልን ሳይጐበኙ መመለስ ካለመሄድ እኩል ነው፡፡ እዚህ ስፍራ ዓሳ...

View Article

ከእሁድ እስከ እሁድ

ነዋሪዎች በውሃ እጦት ተሰቃየን አሉ በሳምንት አንድ ቀን ውሃ ማግኘት ብርቅ የሆነባቸው ሰፈሮች፣ በውሃ እጦት አካባቢያቸውን በመጥፎ ጠረን የሚበክሉ የኮንዶሚኒየም መኖሪያዎች፣ ለተደጋጋሚ አቤቱታ ምላሽ ሳያገኙ በርካታ ወራት እየተቆጠሩ የሚማረሩ ነዋሪዎች የአዲስ አበባ የዘመኑ ገጽታ ሆነዋል፡፡ በቂ ውሃ ስለሌለ በራሽን...

View Article


I Have a Dream!!!

My dream is not something unachievable. No! My dream is parts of a millions of dreamers in Ethiopia. These are men and women, children and youth, old and young, poor and rich, urban and rural,...

View Article


በሰሜን ኮሪያ የደናግላት ቁጥር መመናመን ፕሬዚዳንቱን አሳስቧል!

ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ እን ለሚያካሂዱት የዳንስ ስኳድ በቂ ደናግልት ለማግኘት መቸገራቸውን የደቡብ ኮሪያ ዜና ቾሱን ኢልቦ ገለጸ፡፡ ሰሜን ኮሪያ ለፕሬዚዳንቷ ክብር የምትጠቀምባቸው ዳንሰኞች የሚውጣጡት ከደናግልት ሴቶች ነው፡፡ ለዚህ ፕሬዚዳንቱን ለማዝናናት የሚደረገው የዳንስና ሙዚቃ ሙያ አባል ለመሆን...

View Article

Open Request on Ethiopia Anti-Terrorism law, proclamation 652/2009

Dear distinguish leaders and organizations, I present my appeal by giving a clear statement on my unshakable stand against any terrorism actions elsewhere in the world including my home country...

View Article

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚመጡ ተጠቆመ

በአገር ውስጥና በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቪላ ቤቶችንና አፓርትመንቶችን በተወሰነ ጊዜ ሠርተው ለማስረከብ ሩብ፣ ግማሽና ሙሉ ክፍያ ከተቀበሉ በኋላ፣ ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ ከአገር የወጡት የአክሰስ ሪል ስቴት የቦርድ ሊቀመንበርና ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣...

View Article

Top UDJP Official Nebiyou Bazezew in critical condition after assault.

Drunk with ethnocentric tyranny, the Ethiopian ruling minority junta under the leadership of Prime Minister Hailemariam Desalegn is continuing its crack down on opposition groups with devastating...

View Article


“የኢትዮጵያውያን ህይወት በዓረብ ሀገሮች”

ባሳለፍነው ሳምንት በሳውዲ አረቢያ ግፍ ተፈጸሞባቸው ወደ ባገር ቤት የሚሸኙ እህቶች የመኖራቸው መረጃ ደረሰኝ። በተለይም በቅርብ እከታተላቸው የነበሩ አህቶች እንግልት በመጠቆም በዚው በፊስ ቡክ የማለዳ ወግ ዳሰሳየ ላይ አንድ መልዕክት አስላልፊ ነበር! መልዕክቱም ለልማታዊ የሃገር ቤት ጋዜጠኞች ሲሆን የመልዕክቱ ፍሬ...

View Article

Drama in Addis Ababa as police discovered two “hand grenades” at busy market...

According to eye witnesses whom the Horn Times spoke to, this pictured police officer first picked the two harmless bombs but a colleague shouted at him to place them back under an Isuzu van reg....

View Article


የዕርቁ ካርድ እንዳይባክን!! የተደበቃችሁ ተገለጡ!!

“ከፍትህ ጋር ተቀነባብሮ ያልተፈጸመ ዕርቅ ዘላቂነት የለውም፤ ሁላችንም ሰላም እንዲሰፍን ተስፋ የምናደርግ ብንሆንም የምንመኘው ሰላም በፍትህና በሕግ ላይ የተመሠረተ መሆን ይገባዋል እንጂ በተገኘው ሁኔታ ይሁን የምንለው መሆን የለበትም” የቀድሞ የፊሊፕንስ ፕሬዚዳንት ኮራዞን አኪኖ፡፡ ወደ ሥልጣን የተጠጉና ለመጠጋት...

View Article

“አገራችንን በእርቅ እንታደጋት” ዶ/ር ተጋ

የኢህአዴግ ባለስልጣኖችና ደጋፊዎች ከየትኛውም ዜጋ በላይ ዋስትና እንደሚፈልጉ በመግለጽ ዶ/ር ተጋ ለንዳዶ ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ተናገሩ። በአገራቸው ጉዳይ ላይ በተለይም በዕርቅ ዙሪያ በርካታ ጽሁፎችን ሲያቀርቡና ሲንቀሳቀሱ የቆዩት ዶ/ር ተጋ ለንዳዶ በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ በኃላፊነት ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን...

View Article


ዘረኝነት ምንድን ነው?

አንዳንዴ፣ ጊዜና ሁኔታውን ከጠበቁ አንድ ሁለት ቃላት፣ ከሺ ዓ/ነገሮች የበለጠ በአእምሮ ውስጥ ይገቡና እውነቱን ቁጭ ያደርጉታል። አውሮፓውያን መቼም በዘረኝነት የተጠመቁበት ጊዜ አለፎና ተመክሮዋቸውን ሰብስበው ለራሳቸው፣ በተለይ ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት ወዲህ፣ በሰላም ለመኖር ይሞክራሉ፤ የኋላኋላ ተባብረው፣ ቀደም ሲል...

View Article

The Totolamo-Kofele blood bath victims named, death toll still climbing.

“Wolahi, Wolahi…” swears 85 year old Totolamo village barley farmer and cattle herder Hajji Abdinur Shifa when a reporter asked him if he know  any terrorist hiding in his village. His face looks like...

View Article

የአንድነቶች ሰላማዊነት ጽናት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮሚያ!

“አንድነት ፓርቲ ሳይገድል እየሞተ ህገ-መንግስቱን የማስከበር ሰላማዊ ትግሉን አጠንክሮ ዛሬም ወደፊትም ይቀጥላል፡፡” የሚለውን መርሃቸውን አንድነቶች ካስተዋወቁን ከርመዋል። ባለፈው ሳምንት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮምያ የተተከሉት መረን የለቀቁ አምባገነን አስተዳደሮች እና ደህንነቶች የፈጸሙባቸውን ወደር የለሽ...

View Article
Browsing all 2896 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>