Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2897

በሁሉም አትሌቶቻችን ኮርተናል!

$
0
0
የኢትዮጵያ አትሌቶች በ14ኛው የዓለም አትሌክቲክስ ሻምፒዮን ውድድር አስደናቂ ውጤት አስመዘገበዋል ! አትሌቶቻችን 1 ወርቅ፣ 2 ብር፤ እና 1 ነሃስ ያገኙ ሲሆን እውነትም አረንጓዴው ጎርፍ የሚለውን ስማቸውን አድሰዋል። በውጤቱም በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን፤ 2ኛ ለሌሳ ደሲሳ, 3ኛ ታደሰ ቶላ, 4ኛ ጸጋዬ ከበደ እና 8ኛ የማነ ጸጋዬ የወጡ ሲሆን፤ በሴቶች 5000 ሜትር ሩጫ ደግሞ፤ 1ኛ መሰረት ደፋር፣ 3ኛ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2897


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>