Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 2895 articles
Browse latest View live

A Breakthrough agreement between ODF and Patriotic G7

Memorandum of Understanding (MoU) Oromo Democratic Front (ODF) and Patriotic Ginbot 7 (PG7) August 11, 2016 After several candid discussions and careful considerations of the current political, social,...

View Article


ኢህአዴግ ወደ ወታደራዊ አገዛዝ ሊቀየር ይችላል

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተካሄደ ያለው የሕዝብ እምቢተኛነት ያሰጋው የኢህአዴግ አገዛዝ በይፋ ወታደራዊ አገዛዝ ለማወጅ ዕቅድ እንዳለው እየተሰማ ነው። ህወሃት ወታደራዊ አገዛዝን ለማወጅ አማራጭ መንገድ የያዘው “አጋር” በሚላቸው ድቃይ ድርጅቶቹ ላይ ያለው እምነት እየተሟጠጠና የቀድሞው ታዛዥነታቸው በመመናመኑ ነው።...

View Article


የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ

“የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ” በሚል ርዕስ የዋዜማ ሬዲዮ ይፋ ያደረገውን መግለጫ የጎልጉል ኤዲቶሪያል ቡድን ተወያይቶበታል፡፡ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ከተቋቋመበት ዓላማና ከሚከተለው የአስተሳሰብ መስመር አንጻር የዋዜማ መልዕክት አብሮት የሚሄድ በመሆኑ የቀረበውን ወቅታዊ ጥሪ ከነሙሉ ዓላማ...

View Article

ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ለመመለስ ህወሃት እየመከረ ነው

* “ብልጡን ባለ ራዕይ መሪ” ክፉኛ ናፍቋል! የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /ህወሃት/ አመራሮች ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ከመግደልና ከማስገደል እንዲታቀቡ ታዘዋል። ግድያው የሚቀጥል ከሆነ ከወትሮው በተለየ ርምጃ እንደሚወሰድ ተነግሯቸዋል። “ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ብንመልስ ይሻላል” በሚሉና “አንመልስም” ሲሉ በሚቃወሙ...

View Article

ጉ፣ የአቶ ዠ ልጅ ወይም “ጉማሬው” ዋናተኛ

አቶ ዠ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ከተጫነባቸው በኋላ በUN ኢትዮጵያን ወክሎ የመቀመጥ ስልጣናቸው ቀረና ወደ ሌላ ሥልጣን ተሻገሩ። እድገት ወይም ውርደት (promotion ወይም demotion) ሳንል፣ ወደ ሌላ ሥልጣን ተሻገሩ እንላለን። አቶ ዠ የሃገሪቱ የዋና ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ። እንግዲህ “ፕሬዚደንት”...

View Article


ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን

ኦገስት 26  የሰልፉ አዘጋጆች:- ዲኚሀር ኢንተርቴይመንት በጀመርን የኢትዮጵያ፡ የሙዚቃና  የባህል ማዕከል  እና በጀርመን የኢትዮጵያውያን የስደተኞች ምክር ቤት እና ለበለጠ መረጃ +49 15785114566 +49 61032904352 +49 15218504056 ይደውሉ:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

View Article

“እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር –መሬት!”

‘ባካችሁ ……… ’ባካችሁ………. እናንት በምድረ–ኢትዮጵያ ያላችሁ፤ “አትሂዱ …..በ‘ግራችሁ…” ከቻላችሁ ….. “ብረሩ ክንፍአው’ታችሁ።” ግን……..አደራ……….. ………. አንዳትረገጡት …….  መሬቱን እንዳታዩት………  አፈሩን፤ ብታርሱት…… አትዘሩበት ብዘሩበት …….. አይበቅልበት፤…….. ደምነውና – የትላንና– የዛሬ...

View Article

ወልቃይትን በኢትዮጵያዊነት መነፅር

ምሁርን መተቸት ይቻላል? ይቻላል እንደምትሉ በማመን መቀጠሌ ነው። አዎ ደሞም የሚቻል ይመስለኛል። በኛ ሀገር ነውር ሆኖ የሚያስቀጣው መንግስትን መተቸት እንጂ በሌላው ማንኛውም ሰው ሃሳብ ላይ ሃሳብ ቢሰጡ ክፋት የለውም። እርግጥ ከፖለቲካ ውጭም ቢሆን መተቻቸት የለመድነው ባህል ስላልሆነ ሲተች የሚወድ ብዙ ሰው የለም።...

View Article


የአማራውን ሕዝብ ሁለገብ የሕልውና ትግል ለማገዝ መደራጀት ያስፈልጋል!

ከኃይለገብርኤል አያሌው የቀድሞው የመዐሕድ አመራር አባል ለአመታት በሕዝባችን ላይ ተከማችቶ የቆየው የጭቆና አገዛዝ የፈጠረው ምሬትና ቁጣ በመላው ሃገሪቱ መፈንዳት ጀምሮል። በተለይም በኦሮምያ ባለፉት ተከታታይ ወራት የቀጠለው ሰላማዊ ተቃውሞ የአያሌ ወገኖቻችንን ህይወት እየቀጠፈ ቀጥሏል። ይህም ትግል የኦሮሞ ህዝብ...

View Article


ለመሆኑ አማራ ማነው?

ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግሥት ዐማራ በተባለው ኅብረተ-ሰብ ላይ ብዙ ግፍና ዐመፅ እንደፈጸመና እንዳስፈጸመ በገፍ ይነገራል። በኅብረተሰቡ ላይ ተፈጸሙ ከተባሉት ድርጊቶች አብዛኞቹ በሥዕል የተቀረጹ፣ ለሰው መብት በቆሙ ባስተማማኝ ብሔራዊና ዓለም-ዐቀፍ ድርጅቶች ከነማስረጃቸው የተጠናቀሩ፣ እሙን በሆኑ ያይን...

View Article

በባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ በትግሬ-ወያኔ ግፍ የተጨፈጨፉትን እንድናውቃቸውና እንድንዘክራቸው!

ዘረኛው የትግሬ ወያኔ የወልቃይት ጠገዴን የማንነት ጥያቄ ደግፈው በወጡ የባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ በግፍ የገደላቸው ወገኖቻችን ዝርዝር በከፊል። «የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ፣ የእኛም የዐማራነት ጥያቄ ነው፣» ብለው እሑድ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓም ላይ በባሕርዳር ከተማ፣ በሰላማዊ መንገድ ድምፃቸውን ለማሰማት በወጡ...

View Article

ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም!

* ከዚህ በፊት ቀድመው ፈራርሰዋል፤ ወደፊትም ይፈራርሳሉ። ይህንን የፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም ጽሁፍ October 22, 2012 አትመነው ነበር። ሆኖም አገራችን ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አኳያ አግባብነት ያለው ሆኖ ስላገኘነው እንደገና አትመነዋል፡፡ ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች!...

View Article

“ለባለ ራዕዩ” 4ኛ ሙት ዓመት “ተዝካር”

ይህ ቃለ ምልልስ “መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ” በሚል ርዕስ May 20, 2013 አትመነው ነበር፡፡ የኢትዮጵያን የውድቀት ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩትና በአገዛዝ ሥልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ ጉድጓዱን በጥልቀት ሲቆፍሩ የነበሩት መለስ ከኢትዮጵያ ቀድመው ጥልቁ ጉድጓድ ገብተዋል፡፡ ዛሬ በሙት መንፈስ የሚመሩት “ተዝካራቸውን”...

View Article


በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ

በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ማህበር የአቋም መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ዙሪያ...

View Article

The TPLF on retreat

* (Woyane – the cornered Beast.) This time it looks like we have found the formula to start building a harmonious Ethiopia. The Tigrai Woyane Liberation Front that refused to grow up is on retreat...

View Article


ህወሃት በሕዝብ ላይ የደገሰው በዶ/ር ደብረጽዮን አንደበት

ባለፈው ሳምንት ጌታቸው ረዳ ከአልጃዚራ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ጋር ተጋፍጦ ነበር። አንድ ጥያቄ ቀረበለት። “በራሳችሁ የምትተማማኑ ከሆነ ለምን የተባበሩት መንግስታት ታዛቢዎች እንዳይገቡ ከለከላችሁ?” ሚኒስትር ጌታቸውም። “የተባበሩት መንግስታት አያስፈልገንም። እኛው ራሳችን ከህዝቡ ጋር እንነጋገራለን።” ሲል ነበር የድፍረት...

View Article

“ተላላኪና አሸባሪ ነው” ኦህዴድ

* “ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስኩ ሊገድሉኝ ይችላሉ” ፋይሣ ሊሊሣ በሪዮ ኦሎምፒክ በማራቶን ሁለተኛ የወጣው ፋይሣ ሊሊሣ “ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስኩ ሊገድሉኝ ይችላሉ” በማለት የህወሃትን ጨካኝነት ለዓለም ገለጸ፡፡ የፋይሳ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ሁሉ ሊደርሱለት እንደሚገባ ተነገረ፡፡ አትሌቱን “አሸባሪና ተላላኪ” ሲል ኦህዴድ...

View Article


የሰሜን ምዕራብ ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ነገ…

* ኢህአዴግ የቁልቁለት ጉዞውን ተያይዞታል * ከገዳዮች ቁጥር በላይ ለመሞት የተዘጋጀዉ ህዝብ ይበልጣል እንደ መግቢያ የኢትዮጵያን ነገረ-ፖለቲካ በቅርበት የሚከታተሉ የአገር ውስጥና የምዕራቡ አለም ምሁራን የድህረ-መለስ ኢህአዴግ ፖለቲካዊ ማሻሻያዎችን ያደርጋል ብለው በተስፋ ቢጠብቁም ከታሰበው በተቃራኒ መንገድ ሲጓዝ...

View Article

“የዛፍ ላይ እንቅልፍ!”ስደት

የመረጃ መረቡ ከሃገር ቤት በሚሰማው የህዝብ እንቢተኝነት አመጽ ተጨናንቆ እኛንም አጨናንቆን ከርሟል። በዚህ የመረጃ ቅብብሎሽ መካከል ወደ ምሥራቅ ሳውዲ ለስራ ጉዳይ አቅንቸ ነበር። ርያድ፤ ደማም፡ ጁቤል፤ ሃፍር አልበጠንን ለአንድ ሳምንት ሳካልል ከሃገር ቤት ከሚሰማው መረጃ  እኩል በሳውዲ ዙሪያ ያሉ በርካታ ወገኖቸ...

View Article

ለኦሮሞ ህዝብ በሙሉ የተላለፈ የሃዘን ቀን ጥሪ

(ከበቀለ ገርባና ቂሊንጦ እስርቤት ከሚገኙት ሌሎች የፖለቲካና የህሊና እስረኞች…ነሃሴ፤2008) በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ፣ የእኩልነትና የፍትህ ጥያቄ አንግበው በሰላም የወጡ በርካታ ዜጎች ከነዚ የህዝብ መብቶች ተቃርኖ በጉልበት እየገዛ ባለው የኢህአዴግ የጭቆና አገዛዝ ስርዓት (tyrannical regime) ተተኪ አልባ...

View Article
Browsing all 2895 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>