የኔነት መለያ ~ የናት ያባቴ አገር ~ የተወለድኩባት፣ ስረ መሰረቴ ~ ቅርንጫፍ ሀረጌ ~ እትብቴ ያለባት፣ ተስፋዬ : ውጥነኔ ~ ህልሜ ሚፈታባት፣ ሀገሬ የኔ ናት~ ፣ ሀገሬ እርስቴ ናት~። አፈሩን ፈጭቼ ፣ ውሀ ተራጥቼ ፣ ዘልዬ ቦርቄ ~ ያደኩበት መንደር ፣ በሀሳብ በርሬ ~ በምናብ ከንፌ~ የማርፍባት ሰፈር ፣ የማንነቴ ምንጭ ~ መመኪያ አገሬ፣ አድባሬ [...]
↧