ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሬድዮ ጋዜጠኛ በነበረበት ጊዜ ወደ ጋሞ ጎፋ ለስራ ሲሄድ፣ በድንገት ካጋጠመችው የሐመር ቆንጆ ጋር የተነሳው ፎቶ ነው። ምልልሱን ያንብቡ። በደመቀ ፀሐይ ከወለላዬ በቀን አጋማሽ ላይ – በደመቀ ፀሐይ አካሏ ተጋልጦ – በግማሽ የሚታይ፣ የተዋበች ሐመር – መንገድ ላይ ብትወጣ አዬ ጋዜጠኛው – የመጣበት ጣጣ፣ እሷ ግን እቀፊው – ሳሚው [...]
↧