Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

51 ትልቁ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥና የተለያዩ መሳሪያዎች ተተኳሽ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ

$
0
0
በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ 51 ትልቁ ቱርክ ሰራሽ ህገ-ወጥ ሽጉጥ፣ 2ሺ 1መቶ የብሬን ጥይት፣ 69 የክላሽ ጥይት እንዲሁም 222 የሽጉጥ ጥይቶች በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአማራ ክልል  ፖሊስ  ኮሚሽን አስታወቋል። ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያው በቁጥጥር ስር የዋለው የአማራ ክልል ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እንዲሁም ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በትብብር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>