Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

ከትህነግ ጋር በመሆን በአባይ ግድብ ላይ ጥቃት ሊያደርሱ የነበሩ ተደመሰሱ

$
0
0
በህዳሴ ግድብ አካባቢ ሰርገው በመግባት ሽብር ለመፍጠር ያሰቡ ቡድኖች ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ የማያዳግምና ለቀጣይ ትምህርት የሰጠ እንደነበር ሌተና ጀነራል አስራት ዴኔሮ  ገለፁ። መንግስት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ ያልተቀበሉ የጉምዝ ታጣቂዎችን ሽብርተኛው ህወሓት በሱዳን አሰልጥኖና አስታጥቆ በአልመሃል አቅጣጫ ጥቃት ለማድረስና የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ ሙከራ አድርጎ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>