በባሌ ዞን ሐረና ቡሉቅ ወረዳ ሦስት የአሸባሪው ሸኔ አባላት በኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና በፀጥታ አካላት የተቀናጀ ሥራ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና በሕዝቡ ላይ በመተኮስ ጉዳት ለማድረስ በሞከሩ ሁለቱ ላይ ደግሞ እርምጃ መወሰዱን የባሌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የአሸባሪው ሸኔ አባላት በተደጋጋሚ ወደ ዞኑ ለመግባት ሙከራ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የባሌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ዳይሬክተር ኮማንደር ጄይላን አሚን ተናግረዋል። […]
↧