ምዕራባውያን ሌሎች አገራትን እንዳፈረሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚፈልጉበት ምክንያት ምዕራባውያን በዕርዳታ ሰበብ እንደ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ የመን ያሉ አገራትን እንዴት አፈረሷቸው? ተራዛሚ ተረጂነት በአንድ አገር ላይ እንዴትና ለምን እንደሚፈቅዱ? በኤርትራና በሶማሊያ የተደረገው እንዴት በኢትዮጵያም ለመፈጸም እያሤሩ እንደሆነ? ዕርዳታን ለጦር ጣልቃገብነት እንዴት እንደሚጠቀሙበት? በዚህ ሁሉ ውስጥ የኦባማ አስተዳደር የፈጸመው ሤራ፤ በተለይ ሊቢያን በማፍረስ በኩል እንዴት የፈጸመው ደባ እና […]
↧