Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

በአዲስ አበባ በ9 ወራት ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የመንገድ ጉዳት ደርሷል

$
0
0
በመዲናይቱ በ9 ወራት ብቻ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ኃብት ላይ ጉዳት ደርሷል። በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ 179 የመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ይህም በገንዘብ ሲሰላ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ልዩ ልዩ የመንገድ ኃብት ላይ በተሽከርካሪ ግጭት ምክንያት ለጉዳት ተዳርገዋል። ከደረሱት የግጭት አደጋዎች መካከል 45 የሚሆኑት በቀለበት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>