Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2897

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በሶማሌ ክልል ተመሠረተ

$
0
0
ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ህዳር 26 እና 27 ቀን 2013 ዓ/ም የሶማሌ ክልል ሸንጎ ምስረታ አካሂዷል። ከአስራ አንድ ዞኖች ተወክለው ወደ  ጅግጅጋ  የሄዱ አባላት የመጀመሪያው የክልላዊ ሸንጎ ስብሰባቸውን ማድረጋቸውን ፓርቲው ገልጿል። የክልሉ ስራ አስፈፃሚ ከሁሉም ዞኖች አንዳንድ ስራ አስፈፃሚ ተካተው እንደገና መዋቀራቸውም ተነገሯል። ላለፉት 11 ወራት በተለያዩ የሶማሌ ክልል የተከፈቱ ቢሮዎች ስራ እንቅስቃሴ በክልል ደረጃ በጅግጅጋ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2897

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>