Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

መቀሌ በዛሬው ዕለት ሰላም ውላለች፤ የትግራይ ልዩ ኃይል እየከዳ ነው ተባለ

$
0
0
የዛሬውን የመቀሌ ውሎ አስመልክቶ ግርማይ ገብሩ እንደዘገበው በከተማዋ ያለው እንቅስቃሴ ሰላማዊ እንደሆነ የጠቀሰ ሲሆን ባንኮች፣ መስሪያ ቤቶች እና ቴሌ ግን ዝግ ሆነው ነው የዋሉት። በሌላ በኩል አሸባሪው የበረኻ ወንበዴዎች ስብስብ የሆነው ህወሃት ሲመካበት የነበረው ነፍጥ ታጣቂ በሺህ የሚቆጠር እየሆነ ከነመሣሪያው እጁን በመስጠት ላይ ይገኛል። Eritrean Press በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በርካታ ሺህ የሚሆኑ ልዩ ታጣቂዎች በጎንደር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>