Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

ሥራ በኢትዮጵያ

$
0
0
በሀገረ ሐበሻ ፤ ክቡር ነበር ሥራ የሥራ ባሕሉ ፤ ነበረ ጠንካራ በዓለም መድረክ ላይ ፤ ያደረገው አውራ ኃያል ጉልበተኛ ፤ እጅግ የሚፈራ የግዛት ሀገሩን ፤ በምዕራብ ምሥራቁ አስፋፍቶ ያስያዘው ፤ እያስገበረ ዕንቁ ዛሬ ግን ስናየው ፤ ያ አውራ ሐበሻ የቀን ጎደሎ ገጥሞት ፤ ነክሶት ክፉ ውሻ እዚህ ሀገሩ ላይ ፤ ከእሱው መዳረሻ ከቶ የማይነካውን ፤ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>