Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2878

በአዜብ አስናቀ መከሰስ የትህነጎችና የዲጂታል ወያኔዎች መከፋት

$
0
0
የአዜብ አስናቀና የሙሉ ወ/ገብርኤል ክስ ትህነጎችን አበሳጭቷል፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ባወጣው መረጃ መሠረት “የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ” ተመስርቶባቸዋል። በዚህ የክስ መዝገብ የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኮሎኔል ሙሉ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 50 ሰዎች ይገኙበታል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2878

Trending Articles