Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ!

$
0
0
(ወለላዬ ከስዊድን) ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣ እንዴት ይኾን? የአንድ ቀን ውሎህ? እንዴት ይኾን? የአንድ ቀንህ አዳር ለዘመናት የተቆለለ የአገር ጉድ አንተ ላይ ወድቆ ተከምሮ ውሎ ሲያድር ሸክምህን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>