Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

ህወሃት ስምንት ፀሃፊያን (ghostwriters) ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ

$
0
0
ከመጋቢት/2010 ጀምሮ ራሱን ጦርነት ላይ እንዳለ አድርጎ የሚቆጥረው ህወሃት የለውጡን አመራር ስም ለማጥፋት ሶሻል ሚዲያውንና ሳተላይት ቴሌቪዥኖችን በመጠቀም ላይ እንዳለ ይታወቃል። በተጨማሪነት ከአገር አቀፉ ምርጫ ወዲህ እንዲደርሱ የተፈለጉ መፅሐፍቶችን ለህትመት ለማብቃት÷ ghostwriters ቀጥሮ በማፃፍ ላይ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል። ይሄን የመፅሐፍት ዝግጅት ለመስራት ስምንት ፀሐፊያን የተመመሉ ሲሆን ፕሮጀክቱን በበላይነት ጌታቸው ረዳ ይመራዋል። ናሁሰናይ በላይ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ  […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>