ፍትህ ሳያደርቀው የፈሰሰን ፍዳ፣ ንስሀ ሳያጥበው የቆሸሸን ጓዳ፣ ዱለትን መቋደስ ከገዳዮች ጋራ፣ የሐጥያትም ሐጥያት የታሪክም ዕዳ! ፍትህ ነፃነትን መብትን ተርበው፣ ኢፍታዊነትን እንደ አውሬ ተናንቀው፣ ስንቶቹ ተሰው ባሩድ ተመግበው? ነፃነት ወይም ሞት በቃ ዘራፍ ብለው፣ ስንቶች ተሰውልን ጫካ ዱር ሸፍተው? በእሬቻ በጥምቀት በመስጊድ ሰገዳው፣ በሰፈር መንደሩ በገጠር ከተማው፣ እንደ ፋሲካ በግ የታረደ ስንት ነው? ባዶ ስድስት […]
↧