Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

ሕገ ወጥ ስደተኛ (illegal immigrant)

$
0
0
ምን ማለት ነው እሱ ወዳጀ፤ ይሄ ሕገ ወጥ ስደተኛ ወዶ የሚሰደድ ከሌለ፤ ከሀገሩ የሚርቅ መከረኛ ነፍሱን ለማትረፍ የሻ ሰው፤ ይሸሻል እንጅ ባመራው እንግዳ አይደለ ወይ ጎብኚ፤ ፈቃድ ጠይቆ የሚገባው እስኪ ንገረኝ እባክህ፤ ለእናንተው መሐመድ ሰዎች ተቸግረው ለተሰደዱት፤ ከሀገራቸው ላለመሆን ሟች ቪዛ ተመቶላቸው ነበረ? ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ?    አሳልፋቹህ ስጡን ብለው፤ በጠላት ለሰይፍ ሲታሰቡ    ውሰዷቸው [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>