Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

ቀናችሁ አትርሳኝ!

$
0
0
ያልታየን አሟሟት- ባንተ አይቼ ሞትህን በቁሜ ሞቼ ሲገድሉህ የተሰበረ ቅስሜ እስካሁን አልጠገነም ህመሜ ሲገሉሽ ሞቼ ነው የከረምኩ ከስቃይሽ እኔም አልተረፍኩ ይህንን የናንተን አበሳ ልጽፈው ብዬ ብነሳ ሀዘን ዘልቆ ከገባ- አጥንት ድረስ ለካስ ቃላትም- የአንጀት አያደርስ እዬዬም ሲዳላ ነው ይባላል እንባም ስቃይ ሲከብደው- ለካስ ይደርቃል ደርቆ ይቅር- ድሮስ ምን ሊጠቅም እንባ ቃላትም በኖ ይጥፋ- ያሻው ቦታ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>