ዛሬ ኢትዮጵያ አስከፊ ችግር ውስጥ ወድቃለች። ነገር እየተባባሰና የሰው ሕይወት እየተቀጠፈ ባለበት በዚህ ወቅት፥ ኢትዮጵያ ልጆቿ አደጋ ላይ ሳይወድቁ ይህን ክፉ ጊዜ የምታልፍበት መውጫ ቀዳዳ ያጣች ትመስላለች። መውጫ ቀዳዳዎች ከአንድም አራት አሉላት ይባል ይሆናል። መውጣትም አይቀሬ ነው። ሁሉም ነገር ያልፋልና። ግን ዋናው ጉዳይ በአንደኛው መውጫ ቀዳዳ እንደምንም ብሎ መውጣቱ አይደለም። ይልቁንስ ልጆቿ ኖረውላት፥ ፍቅርን አትረፈውላት፥ […]
↧