Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

“የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!”

$
0
0
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ የዛሬ ሁለት ዓመት መስከረም 14፤2007ዓም ለህወሃት ሊቀመንበር በግል እና ለህወሃት መሪዎች በጋራ እንዲሁም ለትግራይ ተወላጆች በወቅቱ ወደ ዕርቅ ሊያመጣ የሚችል ደብዳቤ ልከው ነበር፡፡ ይህንን መልዕክት ደግመን ልናትም ስናስብ ምላሽ አግኝተው እንደሆነ ለጠየቅናቸው “ለደብዳቤዬ ከህወሃት በኩል ምላሽ አላገኘሁም” በማለት ለጎልጉል ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ደብዳቤው ግልባጭ የተደረገላቸው መንግሥታት፤ ድርጅቶችና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>