Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

“ወጥቼ ስመለስ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጄ አስክሬን ቤት ጠበቀኝ” የአወዳይ ከተማ ነዋሪ ወ/ሮ ኢፍቱ አብደላ

$
0
0
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ላለፉት ዘጠኝ ወራት ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በድጋሚ ማገርሸቱንና የሰባትና የ13 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሕፃናትን ጨምሮ በርካቶች እየተገደሉ መሆኑን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። “ወጥቼ ስመለስ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጄ አስክሬን እቤት ጠበቀኝ” ያሉ የአወዳይ ከተማ ነዋሪም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ተቃውሞው በምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ፣ በምዕራብ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2896

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>