በአቶ ኦባንግ ሜቶ የሚመራው ሰሞኑን በአሜሪካን ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ በጠራውና “ለመተማመን እንነጋገር” የሚል መሪ መፈክር በያዘው ስብሰባ ላይ ለመገኘት እድሉ አጋጥሞኝ ነበር፡፡ ስብሰባው የጀመረው ከተባለበት ሰዓት “በባሕላችን መሠረት” አንድ ሰዓት ዘግይቶ ቢሆንም ስብሰባው ላይ የተካሄዱት ቁምነገራም ሀሳቦች የስብሰባውን አርፍዶ መጀመር አላስታወሰኝም። በስብሰባው ላይ ለመሳተፍ ከአውሮፓ ከአውስትራሊያና ከአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የመጡ ኢትዮጵያውያን አሁን ሀገራችን የምትገኝበት እጅግ […]
↧