ኢትዮጵያ በአፍሪካና አለም ታሪክ አኩሪ ስም ይዛ የኖረች ታላቅ ሀገር ናት። ልጆቿ ጎሳና ቋንቋ ሳይለያቸው ለሃገራቸውና ለክብራቸው በቆራጥነት በከፈሉት የጋራ መስዋእትነት ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለአህጉራቸው ህዝብ ጭምር ክብር ያጎናፀፉ ጀግኖች መሆናቸውን ያስመሰከሩባት የአበሻ ምድር ናት። ኢትዮጵያ በሽታ ድህነትና ማይምነት ሳይበግረው የውጪ ጠላትን ያንበረከከ ጀግና ህዝብ ያላት ታምረኛ ሃገር ናት። ኢትዮጵያ የራሳቸውን ያገር አንድነት በሚያስደንቅ ወኔ […]
↧