በጀርመን አገር የሚታተመው “የኢትዮጵያ ጉዳይ” መጽሔት በሚከተሉትና መሰል ጉዳዮች ላይ በማተኮር በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትሟል፡፡ ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ ርሃብ በድንገት የሚከሰት የተፈጥሮ አደጋ አይደለም የወያኔ የዘር ክትባት የዘር ፖለቲካ በኢትዮጵያ የወያኔን የዘር ፖለቲካ ለመበጣጠስ ጊዜው አሁን ነው ኢትዮጵያዊነቴን መልሱልኝ አንድ ለአምስት የተሰኘው የወያኔ አፈና መዋቅር እና ሌሎችም ርዕሶች የተዳሰሱበት ሲሆን here are some […]
↧