Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

“የኤርትራ ምሽት”ለስደተኞች ደራስያን

$
0
0
ካንድ አሰርት ዓመታት በላይ አባል ሁኜ የቆየሁበት ኖርዌጂያን ፔን (Norsk PEN/N0rwegian PEN) የሚያከናውናቸው የተለያዩ ተግባራት አሉት፡፡ ከነዚህም አበይት ትግባራቱ መካከል በያገራቱ ያሉ እህት ማህበራትን መታደግና ለስደተኛ ደራስያን የከተሞች የጥገኝነት (By Forfatter) መብትን ማሰጠት ነው፡፡ ሥራቸውም እንዲታተምና ለሕዝብ እንዲደርስ ጥረት ያደርጋል፡፡ በእስር ላይ የሚገኙ የሌሎች አገር ደራስያንንና ጋዜጠኞችን ማሰቢያ ምሽቶችን በየጊዜው ያዘጋጃል፡፡ ከዚህ ቀደም የማሰቢያ ምሽት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2888

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>